ሜክሲኮ
ከውክፔዲያ
|
Estados Unidos Mexicanos |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | ሜክሲኮ ከተማ |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
| መንግስት ፕሬዚዳንት |
ፌሊፔ ካልዴሮን |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,972,550 (15ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | ፔሶ | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC -8 እስከ -6 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +52 | |||||
ሜክሲኮ (እስፓንኛ፦ Mexico /ሜሒኮ/) ከአሜሪካ ወደ ደቡብ የተገኘው አገር ነው። ስሙ ከጥንታዊ ኗሪዎች ከመሺካ ሕዝብ መጥቷል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |