ቤንጎ (ክልል)

ከውክፔዲያ
የቤንጎ ክልል በደማቅ አረንጓዴ

ቤንጎአንጎላ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ካክሲቶ ነው። የክልሉ ስፋት 33,016 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ 450 ሺህ ነው። ክልሉ ከሰሜን በዛየር፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በኡኢጌ፣ ከምሥራቅ በኩዋንዛ ኖርቴ እና ከደቡብ በኩዋንዛ ሱል ክልሎች ጋር ይዋሰናል። በምዕራብ በኩል ከአትላንቲክ ባህር እና ከሉዋንዳ ጋር ይዋሰናል።

ከተማዎች