ነገር ወዳድ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላል

ከውክፔዲያ

ነገር ወዳድ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የነገረኛን ሰው ጠባይ አጋንኖ የሚያወጣ አባባል።