ነፕቲዩን

ከውክፔዲያ
(ከኔፕቱን የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ነፕቲዩንመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 8ኛ ( ስምንተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርን እና ኡራኑስ የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ትንሹ ፕሉቶ ይገኛል።

609px-Neptune.jpg

[ለማስተካከል] ይዘት

ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የአራተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተርኡራኑስሳተርን እና ራሱ ነፕቲዩን ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች