ኢሎካኖ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የፊሊፒንስ ልሣናት - ኢሎካኖ (Western & Eastern) በስሜን ይገኛል

ኢሎካኖ (Ilocano) በፊልፒንስ የሚናገር ቋንቋ ነው።

ስፓንያውያን ከደረሱ በፊት ቋንቋው የራሱን አቡጊዳ ነበረው። ዛሬ ግን የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ነው።

አንዳንድ ቃላት ከእስፓንኛእንግሊዝኛአረብኛሳንስክሪትቻይንኛ ተበድረዋል።

[ለማስተካከል] ተራ ዘይቤዎች

  • አዎ - ወን
  • አይደለም - ሳን
  • እንደምን ነህ? - ኩሙስታ ካ?
  • መልካም ቀን - ናይምባግ ንጋ አልዳው
  • መልካም ጥዋት - ናይምባግ አ ቢጋት
  • መልካም ማታ - ናይምባግ ኢ ራቢይ
  • ስምዎ ማነው? - አኒያት ናጋንሞ?
  • ሽንት ቤት የት አለ? - አያና ቲ ባኒዮ?
  • እወድሃለሁ - አይ-አያተንካ ወይም ኢፓትፓተግካ
  • ይቅርታ - ፓካዋን
አባታችን ሆይ በጥንታዊ ኢሎካኖ አቡጊዳ፣ 1613 ዓ.ም.
የኔ መሣርያዎች