ኦገስት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኦገስት (እንግሊዝኛ: August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው። ይህ ወር ስሙን ያገኜው ከአውጉስቶስ ቂሳር(Augustus Ceasar) ነው።