ካርቦን
ከውክፔዲያ
| ይህ መጣጥፍ የውክፔዲያ የአቀማመጥ ልምዶችን እንዲከተል መስተካከል ይፈልጋል። |
ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይቺላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስያኛ...
በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣ በእንሥሳ ክፍለ አካል ኦርጋኒዝም እና በእጽዋት ውስጥ ይእገኛል። አለማቀፋዊ ሲንቦል ምልክቱን የስነ ስርአት ቁጥሩን የብዛት ቁጥር ፡ ተነጻጻሪ የአቶም ስፋት ብዛት ውይም ማስ፡ እንዲሁም በፔሪኦድካዊ ክፍለ ግዚያት መደቡን ቀለም እዚህ ዊኪኪ ዉስጥ የላቲኑ ፊደል ስለ ጠፋ ማስየት አይቻልም
የከሰል ዲኦክሲድ ፡ ሓይለኛ መርዝ ጋዝ በኢንዱስትሪ ጭስ እና በመኪና እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ ነው።
የካርቦን ውህዶች [ለማስተካከል]
- ካርቦን ክልቶኦክሳይድ (CO2)
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |