ካርቦን ክልቶኦክሳይድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (ኬሚካዊ ቀመሩ CO2) የሁለት ኦክስጅን አቶሞች ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር በጥንድ አጸግብሮት የሚፈጥሩት የኬሚካል ውህድ ሲሆን በመደበኛ መጠነ ሙቀት የጋዝ ሁነት አለው። ይህ ጋዝ በመሬት ከባቢ አየር ውስጥ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች