ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 28

ከውክፔዲያ
  • ፲፱፻፷ ዓ/ም - በአሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ የዴሞክራት ቡድን እጩ የነበሩት ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ በነፍሰ ገዳይ ጥይት ሎስ አንጀለስ ከተማ ላይ ተመተው ነፍሳቸውን ለማዳን የሕክምና እርዳታ ሲቀበሉ አደሩ። ዳሩ ግን በማግሥቱ ግንቦት ፳፱ ቀን ሕይወታቸው አልፋለች።