ዓረፍተ-ነገር
ከውክፔዲያ
ዓረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። ይህም በአማርኛው ሠዋሰው ህግ መሠረት ማብቂያው አካባቢ በአራት ነጥብ (።) ይዘጋል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወ.ዘ.ተ.
- ምሳሌ፦ አበበ በሶ በላ።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |