የአሜሪካ ፕሬዚዳንት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ማኅተም

አሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ መንግሥት 3ቱ ቅርንጫፎች (ሕግ አውጪው፣ አስፈጻሚው፣ ችሎታዊው) መሀል የ2ኛው ወይም የአስፈጻሚው ቅርንጫፍ ዋና ባለሥልጣን ናቸው።

  1. ጆርጅ ዋሽንግተን
  2. ቶማስ ጄፈርሰን
  3. አብርሀም ሊንከን

[ለማስተካከል] የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዝርዝር ከ1929 እ.ኤ.አ. እስከ 2001 እ.ኤ.አ.

  1. ሄርበርት ሁቨር - 1929-1933 እ.ኤ.አ.
  2. ፍራንክሊን ሮዘቨልት - 1933-1945 እ.ኤ.አ.
  3. ሃሪ ትሩመን (1945-1953 እ.ኤ.አ.)
  4. ድዋይት አይዘንሃወር (1953-1961 እ.ኤ.አ.)
  5. ጆን ኤፍ ኬኔዲ (1961-1963 እ.ኤ.አ.)
  6. ሊንደን ጆንሰን (1963-1969 እ.ኤ.አ.)
  7. ሪቻርድ ኒክሰን (1969-1974 እ.ኤ.አ.)
  8. ጄራልድ ፎርድ (1974-1977 እ.ኤ.አ.)
    • (ጄራልድ ፎርድ መቸም አልተመረጠም። ፕሬዚዳንት የሆነ በምርጫ ሳይሆን፣ ኒክሰን ማዕረጉን ስለ ተወ ነበር።)
  9. ጂሚ ካርተር (1977-1981 እ.ኤ.አ.)
  10. ሮናልድ ሬገን (1981-1989 እ.ኤ.አ.)
  11. ጆርጅ ኤች ቡሽ (1989-1993 እ.ኤ.አ.)
  12. ቢል ክሊንተን (1993-2001 እ.ኤ.አ.)

[ለማስተካከል] የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከ2001 እ.ኤ.አ. እስካሁን፦

  1. ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ (2001 እ.ኤ.አ.-2009 እ.ኤ.አ.)
  2. ባራክ ኦባማ (2009 እ.ኤ.አ.-)

[ለማስተካከል] ይዩ

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች