Jump to content

ገብላ

ከውክፔዲያ

ገብላትግራይ አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተምዕራብ በኩል ትገኛለች፤ እንዳማርያም ገብላ የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ ጥር 21 (አስተርዮ ማርያም ይከበራል) በዓለ ጥምቀት የሚጠመቁበት ቦታ "ማይጊፍ" ይባላል፡፡