ግሮቨር ክሊቭላንድ

ከውክፔዲያ
ግሮቨር ክሊቭላንድ
Grover Cleveland
፳፬ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፭ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፱ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንት አድላይ ስቲቨንሰን ፩ኛ
ቀዳሚ ቤንጃሚን ሀሪሰን
ተከታይ ዊሊያም ማኪንሊ
፳፪ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፸፯ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንት ቶማስ ሄንድሪክስ
ቀዳሚ ቼስተር አርተር
ተከታይ ቤንጃሚን ሀሪሰን
፴፬ኛው የቡፋሎ ከንቲባ
ከታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፰፻፸፬ እስከ ኅዳር ፲፪ ቀን ፲፰፻፸፭ ዓ.ም.
ቀዳሚ አሌክሳንደር ብረሽ
ተከታይ ማርከስ ድሬክ
የተወለዱት መጋቢት ፲ ቀን ፲፰፻፳፱ ዓ.ም.
ካልድዌልኒው ጀርዚአሜሪካ
የሞቱት ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም.
ፕሪንስተንኒው ጀርዚአሜሪካ
የፖለቲካ ፓርቲ ዴሞክራቲክ
ዜግነት አሜሪካዊ
ባለቤት ፍራንሲስ ፎልሰም
ልጆች ሩዝ
ኤስተር
ማሪዮን
ሪቻርድ
ፍራንሲስ
ፊርማ የግሮቨር ክሊቭላንድ Grover Cleveland ፊርማ


ግሮቨር ክሊቭላንድ (እንግሊዝኛ: Grover Cleveland) የአሜሪካ ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ነበሩ። የመጀመሪያውን የሥልጣን ዘመን የጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር።

የሀገሪቱ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቤንጃሚን ሃሪሰን በእ.አ.አ. 1893 ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ክሊቭላንድ እንደገና በዚሁ አመት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ለመሆን ችለዋል። በዚህኛው የሥልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙት አድላይ ስቲቨንሰንን ነበር። ፕሬዝዳንቱ በሁለቱም የሥልጣን ዘመናቸው እና እንዲሁም በቀሪው ህይወታቸው የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል ነበሩ።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]