ፒያኖ
ከውክፔዲያ
ፒያኖ በቁልፎች ድርድር ለመጫወት የሚያስችል ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአለማችን ላይ እጅግ የተለመደ ሲሆን በተለይም በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ ለተቀናበሩ ሙዚቃዎች መስሪያነት ያገለግላል። በቀላሉ ለመያዝ የማይመች እና ዋጋውም እጅግ በጣም ውድ በመሆኑ በቀላል የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ አይገኝም። በዚህም ለከፍተኛ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ትዕይንቶች ዋናውን ሚና የሚጫወት መሣሪያ ነው። በፒያኖ ላይ አንድን ቁልፍ መጫን ከበስተኋላው ያለው ወካይ መዶሻ ከብረት ተሠርተው የተወጠሩትን ጅማቶች እንዲመታ እና ድምፅ እንዲፈጥር ያደርገዋል።
ማውጫ |
[ለማስተካከል] ታሪክ
[ለማስተካከል] ቅድመ ታሪክ
የመጀመሪያው ዘመናዊ ፒያኖ የተሠራው ጣልያን ሀገር ውስጥ በባርቶሎሚዮ ክሪስቶፎሪ (1655 –1731) ሲሆን ይህ ሠው በፈርዲናንዶ ዲ መዲቺ የሙዚቃ መሣሪያ ጠባቂ ተደርጎ የተቀጠረ ሠው ነበር።
[ለማስተካከል] ታሪክ እና የሙዚቃ ስራ
እንደ ሃይድን፣ ሞዛርት እና ቤትሆቨን የሉ የሙዚቃ ጠበብቶች የተጠቀሙበት ፒያኖ በአሁኑ ጊዜ ካለው ፒያኖ እንደሚለይ ግልፅ ነው። የሮማንቲኮች ሙዚቃ ለራሱ የተፃፈው ከዘመናዊዮቹ ፒያኖዎች የተለየ ተደርጎ ነው።
[ለማስተካከል] ዘመናዊው ፒያኖ
[ለማስተካከል] የፒያኖ ዓይነቶች
ዘመናዊዩ ፒያኖ በሁለት ዓይነት ተመርቶ ይቀርባል። እነዚህም ግራንድ ፒያኖ እና አፕራይት ፒያኖ ናቸው።
[ለማስተካከል] ግራንድ ፒያኖ
[ለማስተካከል] አፕራይት ፒያኖ
[ለማስተካከል] ቁልፎች
[ለማስተካከል] ፔዳሎች
[ለማስተካከል] መደበኛ ፔዳል
[ለማስተካከል] ያልተለመደ ፔዳል
[ለማስተካከል] አሠራር
[ለማስተካከል] ጥንቃቄ እና ጥገና
[ለማስተካከል] ቅኝት
[ለማስተካከል] ፊዚካ
[ለማስተካከል] የታወቁ ፒያኖ አምራቾች
[ለማስተካከል] አስተዋፅዖ
[ለማስተካከል] ይዩ
[ለማስተካከል] ማስታወሻ
[ለማስተካከል] ማጣቀሻ
[ለማስተካከል] ለተጨማሪ ንባብ
[ለማስተካከል] የውጭ ማያያዣዎች
- የፒያኖ ገፅ
- History of the Piano Forte፣ የብላይንድ ፒያኖ ቱነርስ ማህበር፣ UK
- የፍሬድሪክ ታሪካዊ የፒያኖ ስብስብ