ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው

ከውክፔዲያ

ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ፊት ለፊት የሚያማ የለም። በሁዋላ የሚታማው ሰው ወይም ቡድን ዘወር ሲል/ሉ ነው ሃሜት የሚጀምረው።