ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል

ከውክፔዲያ

ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ያልተያያዙ የሚመስሉ ነገሮች አንዳንዴ እንደተየያያዙ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው።