ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ

ከውክፔዲያ

ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ከባድ ነገርን ለመስራት የግዴታ ከከባዱ ነገር ጋር መጋፈጥ አያስፈልግም። ይልቁኑ ከነገሩ ጋር የተያያዘውን ሃረግ/ቀላል ነገር በመጠቀም ከባዱን ማንቀሳቀስ ይቻላል። ምናልባትም የዘምድናን ስራን የሚያበረታታ ተረትና ምሳሌ ሊሆን ይችላል።