Jump to content

ሀርያና

ከውክፔዲያ
ሀርያና በሕንድ

ሀርያና በስሜን የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። በ1959 ዓም ከነባሩ ክፍላገር ምሥራቅ ፐንጃብ ተፈጠረ።