ሀሰት ነገር ክፉ ገሀነም እሳት ትርፉ

ከውክፔዲያ

ሀሰት ነገር ክፉ ገሀነም እሳት ትርፉአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ውሸት በሰማይ ቤት ለገሃነም ይዳርጋል።