ሀሰት አያቀላ እውነት አያደላ የአማርኛ ምሳሌ ነው።
- ውሸት እኛን አይቀይረንም፣ እውነቱን ስንናገር ደግሞ ምንም እንኳ ላንዱ የሚረዳ ላንዱ የሚጠቅም ቢሆንም እንደማዳላት አይቆጠርም።