ሀሳብና መንገድ ማለቂያ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው።
- ጠባብ አይምሮን የሚቃወም ይልቁኑ ሃሳብ እንደባህር ሰፊና ሰፋ ያለ አይምሮ አስፈላጊ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።