ሀስት እያደር ይቀላል እውነትና ውሀ እያደር ይጠራል

ከውክፔዲያ

ሀስት እያደር ይቀላል እውነትና ውሀ እያደር ይጠራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ውሸት እየቆየ ይጋለጣል፣ እውነቱ ደግሞ እያደር እየጠራና እየጎላ ይሄዳል።