ሀብታም ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም የአማርኛ ምሳሌ ነው።
- ሃብታም ገንዘብ መስጠት እንደማይወድና ምናልባትም ሃብቱ የመጣው ከዚህ ንፉግነቱ እንደሆነ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።