ሀብታም ቢያብር ድህነትን ያጠፋል

ከውክፔዲያ

ሀብታም ቢያብር ድህነትን ያጠፋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ሃብታሞች ተባብረው ድህነትን ለማጥፋት እንደሚችሉ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።