ሀብታም ገንዘቡን ያስባል ድሀ ቀኑን ይቆጥራል

ከውክፔዲያ

ሀብታም ገንዘቡን ያስባል ድሀ ቀኑን ይቆጥራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ሃብታምና ድሃ በህይወት ውስጥ ያላቸው የተለያየ አላማን የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።