ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር
Appearance
(ከሀቪየር ሄርናንዴዝ የተዛወረ)
|
ሀቪየር ሄርናንዴዝ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር | ||
| የትውልድ ቀን | ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ጉዋዳላጃራ፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 175 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 1997-2006 እ.ኤ.አ. | ጉዋዳላጅራ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2006-2010 እ.ኤ.አ. | ጉዋዳላጅራ | 64 | (26) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ማንችስተር ዩናይትድ | 92 | (35) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) | 2 | (1) |
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 57 | (35) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ጥር ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ጥቅምት ፲፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር (Javier Hernández Balcázar ,ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለማንችስተር ዩናይትድ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በአጥቂነት ይጫወታል።

