Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር

ከውክፔዲያ

ሀቪየር ሄርናንዴዝ

ሙሉ ስም ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር
የትውልድ ቀን ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ጉዋዳላጃራሜክሲኮ
ቁመት 175 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1997-2006 እ.ኤ.አ. ጉዋዳላጅራ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2006-2010 እ.ኤ.አ. ጉዋዳላጅራ 64 (26)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ማንችስተር ዩናይትድ 92 (35)
ብሔራዊ ቡድን
2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) 2 (1)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 57 (35)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ጥር ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ጥቅምት ፲፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር (Javier Hernández Balcázar ,ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለማንችስተር ዩናይትድ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በአጥቂነት ይጫወታል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Javier Hernández Balcázar የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።