Jump to content

ሀኪም ሲበዛ በሽተኛው ይሞታል

ከውክፔዲያ

ሀኪም ሲበዛ በሽተኛው ይሞታልአማርኛ ምሳሌ ነው።

- ሃኪሞች ሲብዙ የተለያየ አስተያየት ስለሚበዛ በዚያ ውዥንብር መካከል በሽተኛ እንደሚጎዳ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው።