ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
- ብዙ አዋቂወች ሲመካከሩ ከአንድ ጠቃሚ ውሳኔ ላይ ከመድረስ ይልቅ ጠቃሚ ወዳልሆነ ክርክር እንደሚገቡ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።