ሀይማኖት የሌለው ሰው ልጓም የሌለው ፈረስ ነው

ከውክፔዲያ

ሀይማኖት የሌለው ሰው ልጓም የሌለው ፈረስ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሀይማኖት የሌለው ሰው ልጓም የሌለው ፈረስ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሃይማኖት የሌለው ሰው እንደ ልቡ ይሰራል ወይም ደግሞ በደመነፍስ የሚሰራውን አያውቅም።