ሀይማኖት ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ ግብር

ከውክፔዲያ

ሀይማኖት ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ ግብርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሀይማኖት ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ ግብርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

 በተግባር ያልተገለጸ፣ ፍቅር የሌለው ሃይማኖት ዋጋ የለውም።