ሀደሪኛ

ከውክፔዲያ

ሀደሪኛ ወይም ሐረርኛ፣ ሐረሬኛኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በሐረር ከተማ የሚገኙት የሐረሪ ብሔረሰብ ተወላጆች የሚናገሩት ቋንቋ ነው። ለዛይኛ እና ስልጤኛ የቀረቡ ብዙ ቃላቶችን ይዟል።