ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው።
የፍርድን ሚዛን የሚያስገነዝብ ነው። በርግጥም የተበደለ ወግን ካሳ እንደሚያስፈልገው የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው።