ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት

ከውክፔዲያ

ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ደረጃ በደርጃ ነገሮችን መስራት እንደሚያስፈልግ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው።