Jump to content

ሁለቱን የተመኘ አንዱንም አላገኝ

ከውክፔዲያ

ሁለቱን የተመኘ አንዱንም አላገኝአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለቱን የተመኘ አንዱንም አላገኝአማርኛ ምሳሌ ነው።

ባንድ ጊዜ ሁለት ዛፍ መውጣት አይቻልም የሚለውን የእንግሊዝኛ አባባል ያስታውሰናል። ወሳኝ መሆንንና ሁለት ወዶ አለመሆንን የሚመክር ምሳሌ ነው። ከዚህ ምሳሌ ጋር ሌላ ተቀራራቢ የእንግሊዝኛ አባባል አለ እሱም፦  ኬክን መብላት እና ሳይገመጥ ማቆየት አይቻልም። ወይ ይበላሉ ወይም ደሞ ሳይገመጥ ይቆያል እንጂ ሁለቱን ባንድ ጊዜ ማድረግ አይቻልም።