ሁለቱ እብዶች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

በጳውሎስ ሁለት ዕብዶች ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን ሸውደው ለማምለጥ ይስማሙና ወደ መውጫው በር ያመራሉ። እንደደረሱም፤ ዘበኛውን ከቦታው ያጡታል። እነርሱም እጅግ በማዘን፤ አይይይ.......አሁን ታዲያ ማንን ሸውደን ልንወጣ ነው? በማለት ወደ ነበሩበት ተመለሱ።

.