ሁለት ልብ

ከውክፔዲያ

ሁለት ልብአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማመንታት፣ ሁለት ሃሳብ መሆን። መወሰን አለመቻል።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አበበ ለመሄድም ሆነ ለመቅረት ሊዎስን አልቻለም። ሁለት ልብ ነው።