ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
ባለሙያ በዛ ጎመን ጠነዛ ከሚለው አባባል ጋር አብሮ የሚሄድ ነው። ለስራ መሪ እንደሚያስፈልግ እና የኮሚቴ ስራ ለውድቀት እንደሚጋብዝ የሚያሳይ ነው።