ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
"ሁሉን እንቁላልክን ባንድ ቁና አታስቀምጥ" ከሚለው የእንግሊዝኛ አባባል ጋር ይሄዳል። ባንዱ ስትከስር በሌላው እንድታንሰራራ ከወዲሁ አቅድ እንድታወጣ የሚመክር ተርትና ምሳሌ ነው።