Jump to content

ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ

ከውክፔዲያ

ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ  ማድረግ አይቻልም። ከሁለቱ አንዱን መመረጥ ግድ ይላል።