ሁለት የተመኘ አንድም አላገኘ

ከውክፔዲያ

ሁለት የተመኘ አንድም አላገኘአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት የተመኘ አንድም አላገኘአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በርግጥም ሁለቱ የተመኘናቸው ነገሮች ተቃራኒ ሲሆኑ ይህ ተረትና ምሳሌ ይሰራል። ማለትም ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ መመኘት ሁለቱን እንዳናገኝ ያደርገናል።