Jump to content

ሁሉም ከልኩ አያልፍም

ከውክፔዲያ

ሁሉም ከልኩ አያልፍምአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ከልኩ አያልፍምአማርኛ ምሳሌ ነው።

 ሁሉም ነገር የተወሰነ ነው የሚል ይመስላል። ይታደሏል እንጂ አይታገሉም ከሚለው አባባል ጋር ይዛመዳል። አለም የተወሰነችና በጥረትና ግረት ብቻ የማትለወጥ እንደሆንች ክሚያይ የአስተሳሰብ ዘዴ የመጣ አባባል ነው።