ሁሉም ከኋላው ያገኘዋል እንደስራው

ከውክፔዲያ

ሁሉም ከኋላው ያገኘዋል እንደስራውአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ከኋላው ያገኘዋል እንደስራውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

 ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ከሚለው ጋር የሚስማማ አባባል ነው። ሁሉም በስራው ልክ ያገኛል ነው። በርግጥ ይሄ አባባል አለም ፍትሃዊ ናት ከሚል የአስተሳሰብ ስልት የመነጨ ይመስላል።