ሁሉም ያልፋል የሚኮርጅም ቢሆን

ከውክፔዲያ

ሁሉም ያልፋል የሚኮርጅም ቢሆንአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ያልፋል የሚኮርጅም ቢሆንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይሄ ለሳቅና ቀልድ የሚቀርብ ተረትና ምሳሌ ይመስላል። ዘመን አመጣሽ የሰነፍ ተማሪዎች አባባል ነው