Jump to content

ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል

ከውክፔዲያ

ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው።


የጽናትን አስፈላጊነት፣ በፈተና ጸንቶ መቆምን የሚያሳይ ነው። በአስቸጋሪ የህይወት አጋጣሚ ተስፋ እንዲኖርም ይመክራል።