ሁሉን አውቆ አሳውን እሾህ ከስጋው ለይቶ

ከውክፔዲያ

ሁሉን አውቆ አሳውን እሾህ ከስጋው ለይቶአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ያለመጠን አውቃለሁ ባይ የአሳውን ዋና ክፍል፣ ስጋውን፣ ትቶ እሾሁን እንደአሳው እያየ ይራቀቃል ነው። አዋቂወች ብዙ ጊዜ ዋናውን ነገር ትተው ለሌላው ህዝብ እማይጠቅም የሚመስል ላይ መጠበብ የመውደዳቸውን አባዜ የሚያሳይ ነው።