ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ

ከውክፔዲያ

ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተሳካለት ሰው የሚናገረው ንግግር ነው። በሁሉ በኩል ተሳክቶልኛል የሚል ነው።