ሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል

ከውክፔዲያ

ሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጽናትን አስፈላጊነት፣ በፈተና ጸንቶ መቆምን የሚያሳይ ነው። በአስቸጋሪ የህይወት አጋጣሚ ተስፋ እንዲኖርም ይመክራል።