Jump to content

ሂፖክራቴስ

ከውክፔዲያ
ሂፖክራቴስ

ሂፖክራቴስ (ግሪክኛ፦ Ἱπποκράτης 470-380 ዓክልበ. ግድም) ዝነኛ የጥንታዊ ግሪክ ሀኪም ነበር። «የሕክምና አባት» ተብሏል።