ሃሌሉያ

ከውክፔዲያ

ሃሌሉያ ማለት ምስጋና ለእግዚአብሄር ማለት ነው።

  • ሃሌሉያ = ሃሌሉ+ያህ
  • ሃሌሉ = ምስጋና ስጡ / እልል በሉ
  • ያህዌ = እግዚአብሄር

ይህ ቃል ከእብራይስጥ በቀጥታ የተወሰደ ነው።

A28

«ሃሌሉ» የሚለው ጥንታዊ ሴማዊ ፊደል፣ የ«» አያት ሆነ።